3.0 / August 18, 2019
(4.3/5) (90)

Description

Ethiopia - Beauty Tips- ለዉበት አጠባበቅ Ethiopia Beauty ይህ ለዉበት አጠባበቅየተሰኘ አፕሊኬሽን በቤት ዉስጥ የሚዘጋጁ የፊት መንከባከቢያ እና የዉበት መጠበቂያ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችንአካቷል፡፡ This App is contain natural home made beauty Tips. Thisindication how to treat our facial care at home by natural fruitsand different essential treatment for our beauty. How to treat ourself by natural way? This question gate many answer in this mobileapplication For Ethiopian beautiful girls we Prepare by AMHARICLanguage. እነዚህ የዉበት መጠበቂያዎች በተፈጥፏዊ እጽዋቶች እና ፍራፍሬዎች ተጠቅመን እንዴትዉበታችንን መጠበቅ እንደምንችል በቂ የአተገባበር ቅድመተከተል ስለያዘ በቀላሉ ልንጠቀምበት እንችላለን፡፡ተፈጥሯዊ የፊት ገጽታችንን ለመመለስ እና ለመንከባከብ አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱንበፍቅር እንጠይቃለን፡፡ Thanks for downloading Our Apps If you Like Rate uson play store. Contact us by bunnatech@gmail.com We are Bunna AppsGroup Make Your Number One Choice Bunna Apps!

App Information Ethiopia - የዉበት አጠባበቅ Ethiopian Beauty

 • App Name
  Ethiopia - የዉበት አጠባበቅ Ethiopian Beauty
 • Package Name
  org.x90live.milan
 • Updated
  August 18, 2019
 • File Size
  6.4M
 • Requires Android
  Android 4.1 and up
 • Version
  3.0
 • Developer
  Bunna Apps
 • Installs
  50,000+
 • Price
  Free
 • Category
  Beauty
 • Developer
 • Google Play Link

Bunna Apps Show More...

የተሰበረ ልብ - Break Up Tips - Ethiopia - የፍቅር ሳይኮሎጂ 1.5 APK
Bunna Apps
የፍቅር ሳይኮሎጂ - የተሰበረ ልብ ይህ የፍቅር ሳይኮሎጂ - የተሰበረ ልብ የሞባይል አፕሊኬሽን በፍቅርየተሰበረን ልብ ለማከም የሚረዱ ምክር አዘል የፍቅር ሳይኮሎጂ ነዉ፡፡ ፍቅር በተለያዩ ምክንያቶች ሲቋረጥየሁለቱም ጥንዶች ወይም የአንዱ ልብ ይሰበራል፡፡ በዚህ አፕሊኬሽን በፍቅር ሳይኮሎጂ - በፍቅር የተሰበረንልብ ለማከም ተጎጂዉ ሊያደርጋቸዉ የሚገባ ዋና ዋና ነጥቦችን ያካተተ ሳይኮሎጂካዊ ፈዉስን ለማግኘትየሚያስችል በፍቅር የተሰበረን ልብ የሚጠግን ምክራዊ ፈዉሶችን እንዳስሳለን፡፡ This Applicationis Psychology of Love focuses on How to Heal a Broken Heart bypsychological Treatment. IT shows the way how to treat and heal abroken heart after breakup. In this mobile Applicationpsychiatrists have a solution to heal a Broken Heart. It contains:- Tips to forget your ex after Breakup In easy way. How to treatyourself after someone Break your heart and Leave you? How to startnew life after hurtful breakup with in a short time? Thesepsychologies of Love have many useful tips about Getting Over abreakup, follow the steps and start your new life. In This MobileApplication you will get hints How to heal a broken heart afterbreakup? አንድ ሰዉ በፍቅር ልቡ ሲሰበር በምን መልኩ ከዚህ ችግር በአጭር ጊዜ ሊወጣ ይችላል የሚለዉጥያቄ መልስ የሚያገኝበት የፍቅር ሳይኮሎጂ ጽሁፍ ነዉ፡፡ እዚህ ላይ የተካተቱትን እርምጃዎችን ተግባራዊበማድረግ የተሰበረ ልቡን መጠገን እንደሚቻል ያሳየናል፡፡ ይህን የፍቅር ሳይኮሎጂ በመጠቀም ያፈቀሩትን ሰዉበመለያየት የተሰበረ ልብዎን ያክሙ፡፡ ነገም ሌላ ቀን ነዉ! Human being loves Each otherbut sometimes there is some reason for Breakup. After Breakup Treatyour broken heart with this psychology of love. It works Offline(without Internet) anyone can use these Apps. Breakup psychology inAmharic language For All Ethiopians. For Ethiopian Lovers ,Ethiopian Love. For Ethiopian Youth and Ethiopian Universitystudents. You can Share This Mobile App with your Family andFriends by Using Viber, e-mail, Skype, Instagram, Whatsapp,Telegram, Imo, Mobile Text Message, Facebook and Other SocialMedia. አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡ መልካም የፍቅር ጊዜይሁንላችሁ! ከ ቡና አፕሊኬሽን ካምፓኒ አባላት! Thanks for downloading Our Apps Ifyou Like Rate us on play store. Contact us by bunaapps@gmail.com Weare Bunna Apps Group Make Your Number One Choice Bunna Apps!
የእናት ፍቅር - Mother Love Ethiopia 2.0 APK
Bunna Apps
የእናት ፍቅር - Mother Love Ethiopia የማደንቃቸዉ እና የምወዳቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር ከጻፍኩእናቴ የወረቀቱን ግማሽ ትጨርሳለች ማዳላቴ ሳይሆን እሷ ማንኛውንም ነገር ማድረግ ትችላለች እናቴ እናቴእናቴ ……. ምንም ማድረግ አይቻልም፡፡ . . . . If you have questions comments orfor any reason please send us email to: bunaapps@gmail.com Thankyou for downloading Bunna Apps
Ethiopia - የዉበት አጠባበቅ Ethiopian Beauty 3.0 APK
Bunna Apps
Ethiopia - Beauty Tips- ለዉበት አጠባበቅ Ethiopia Beauty ይህ ለዉበት አጠባበቅየተሰኘ አፕሊኬሽን በቤት ዉስጥ የሚዘጋጁ የፊት መንከባከቢያ እና የዉበት መጠበቂያ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችንአካቷል፡፡ This App is contain natural home made beauty Tips. Thisindication how to treat our facial care at home by natural fruitsand different essential treatment for our beauty. How to treat ourself by natural way? This question gate many answer in this mobileapplication For Ethiopian beautiful girls we Prepare by AMHARICLanguage. እነዚህ የዉበት መጠበቂያዎች በተፈጥፏዊ እጽዋቶች እና ፍራፍሬዎች ተጠቅመን እንዴትዉበታችንን መጠበቅ እንደምንችል በቂ የአተገባበር ቅድመተከተል ስለያዘ በቀላሉ ልንጠቀምበት እንችላለን፡፡ተፈጥሯዊ የፊት ገጽታችንን ለመመለስ እና ለመንከባከብ አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱንበፍቅር እንጠይቃለን፡፡ Thanks for downloading Our Apps If you Like Rate uson play store. Contact us by bunnatech@gmail.com We are Bunna AppsGroup Make Your Number One Choice Bunna Apps!
የፍቅር ቃል የሙዚቃ ግጥም Ethiopia 1.0 APK
Bunna Apps
የፍቅር ቃል የሙዚቃ ስንኝ ይህ የፍቅር ቃል የተሰኘ አፕሊኬሽን ከኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ምርጥ የፍቅርስንኞችንእና ግጥሞችን ይዟል፡፡ የሀገራችን ዘፋኞች ያልዘፈኑት ርዕስ እና ያልዳሰሱት ጉዳይ የለም፡፡ እነዚህግጥሞችየናፍቆትን ስቃይ ፤ የፍቅርን ጥፍጥና ፤ የትዝታን ሀይል፤ የዉበትን ጥበብ ፤ የእምነት ጥንካሬን፤የሀገርን ፍቅር ፤ የመለያየትን ምሬት ፤ የፍቅርን ሀያልነት ፤ የቤተሰብ ናፍቆት እና ብዙአሳዛኝናአስደሳች ጉዳዬችን ዳስሷል፡፡ This Application contains more than 150+LoveMusic Lyric from Ethiopian Music for all Ethiopians እነዚህን ጣፋጭስንኞችንበሞባይላችን ላይ በማስቀመጥ ፣ ስሜታችንን የሚገልጽልን የፍቅር ስንኝ መርጠን ለምንወደዉሰዉእንድንልክላቸዉ ታስቦ የተሰራ ቆንጆ የፍቅር ቃላትን አካቷል፡፡ የሙዚቃ ግጥም ፍቅርን ፤ ናፍቆትን፤ሀዘንን ፤ ኩርፊያን ፤ መለያየትን ፤ ይቅርታን እና ስሜትን የምንገልጽበት ስለሆነ በዚህሞባይልያካተትናቸዉ የተመረጡ ዘመን የማይሽራቸዉ ኢትዮጵያዊ ግጥሞችን በዉብ ዲዛይን እና ለአጠቃቀም ምቹበሆነመልኩ አዘጋጅተናል፡፡ This Application contains more than 150+ LoveMusicLyric from Ethiopian Music for all Ethiopians andEthiopianDiaspora Community. Those Music Lyric Include About Life,AboutLove, About Ethiopia, About Culture, About Health, AboutEducationand All Social Life Of Ethiopian Peoples. Not EthiopianPoliticalSongs and Music. Get Ethiopian Genius Music Lyrics on yourphone.Share for your Family and Friends by Using Viber,Instagram,Whatsapp, Telegram, Imo, Mobile Text Message, FacebookAnd OtherSocial Media. It contains: Old, Latest and ModernEthiopian MusicLyrics. በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብእናመሰግናለን፡፡ አሁንምየርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃበመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡ ይሀዉ የፍቅር ታል የሙዚቃ ግጥሞችእና ስንኞች ከቡናግሩፕ እና አባላት ጀባ ብለናቹሃል! መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ! Thanks fordownloadingOur Apps If you Like Rate us on play store. If you haveany CommentOur Door is Open for you With Best Response. We Wish foryou Bestand Lovely Time with your Lovers. We are Bunna Apps GroupMake YourNumber One Choice Bunna Apps!
com.bunna.wubet.ethiopia 3.0 APK
Bunna Apps
Ethiopia - ምርጥ Tips- የዉበት አጠባበቅ Ethiopian Beauty ይህ ምርጥ Tips ለዉበትየተሰኘ አፕሊኬሽን በቤት ዉስጥ የሚዘጋጁ የፊት መንከባከቢያ እና የዉበት መጠበቂያ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችንአካቷል፡፡ This ምርጥ 10 ለዉበት or Top 10 for beauty is contain naturalhome made beauty guidelines. This indication how to treat ourfacial care at home by natural fruits and different essentialtreatment for our beauty. Top 10 for Beauty is contain many naturalhomemade guides. How to treat our self by natural way? Thisquestion gate many answer in this mobile application For Ethiopianbeautiful girls we Prepare by AMHARIC Language. እነዚህ የዉበት መጠበቂያዎችከኬሚካል እና ጎጂ ነገሮች ዉጭ የሆነ እና በተፈጥፏዊ እጽዋቶች እና ፍራፍሬዎች ተጠቅመን እንዴት ዉበታችንንመጠበቅ እንደምንችል በቂ የአተገባበር ቅድመተከተል ስለያዘ በቀላሉ ልንጠቀምበት እንችላለን፡፡ በቀላሉመመሪያዎቹን በመከተል አስፈላጊዉን እንክብካቤ ለፊታችን በማድረግ ዉበታችንን መጠበቅ እንችላለን፡፡ ተፈጥሯዊየፊት ገጽታችንን ለመመለስ እና ለመንከባከብ እዚህ አፕሊኬሽን ዉስጥ የተካተቱትን የፊት እስክራብ፤ለማዲያት፤ ለፊት ንህጽና ፤ ለብጉር እና የመሳሰሉትን ዉህዶች ከነ አጠቃቀማቸዉ በቀላል ዘዴ ለአጠቃቀም ምቹእንዲሆን ታስቦ የተሰራ ነዉ፡፡ ምርጥ 10 ለፊት ዉበት ምርጥ 10 ለዉበት ለማዲያት እና ጥቁር ጠቃጠቆለበለዘ ፊት ለቡጉር ለፊት ማፅጃ የሚጠቅሙን የቤት አስቤዛዎች ለፊት ፍካት የፊት ማፅጃ የፊት እስክራብእርጅናን ለማዘግየት … ወዘተ መልካም ጊዜ - contact us: bunaapps@gmail.com
የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health 4.0 APK
Bunna Apps
የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health ጤና ይስጥልን! ከሁሉም በፊት ጤና ይቀድማል፡፡ስለጤናችን ማሰብ ብልህነት ነዉ፡፡ እድሜ ለቴክኖሎጂ የደማችንን አይነት በቀላሉ በምርመራ ማወቅእንችላለን፡፡ ጤነኛ ለመሆን ከደማችን ጋር የሚስማማዉን ምግብ በመመገብ እና የማይስማማንን በመተዉ ከዘላቂበሽታዎች ስጋት መገላገል እንችላለን፡፡ የሱኳር በሽታ፤ የልብ በሽታ ፤ የኮሌስትሮል ችግር ፤ የኩላሊትበሽታ እና የመሳሰሉት ከፍተኛ የጤና እክሎች በአንድ ቀን ብቻ የሚከሰቱ አይደሉም፡፡ ከላይ የጠቀስኳቸዉበሽታዎች በምንመገባቸዉ የምግቦች አይነት ብቻ እንዳይከሰቱብን እና ጤናችንን መጠበቅ እንችላለን፡፡ ለመወፈርወይም ለመቀነስ ከፈለግን ዬቱን ምግብ በመተዉ እና ዬቱን ምግብ መመገብ እንዳለብን ይጠቁመናል፡፡ የደምአይነት እና ጤናችን የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን በአማርኛ ቋንቋ በሚመች መልኩ ቀርቦላቹሃል፡፡ ስለጤናችንምርጥ መረጃ የያዘ ተመራጭ አፕሊኬሽን ነዉ፡፡ ይጠቀሙበት - Ethiopian Health - Blood TypeHealth - Amharic Health - ጤናችን - የደም አይነት contact us:bunaapps@gmail.com
ቦርጭ ለማጥፋት - Ethiopian 4.0 APK
Bunna Apps
ቦርጭ ለማጥፋት/INTRODUCTION ቦርጭ ባሁኑ ጊዜ ለብዙ ሰዎች ችግር ሁኗል፡፡ ቦርጭ የሰዉን ማራኪቁመና ከማጥፋቱም በላይ ለብዙ የጤና መታወክ መንስኤ መሆኑ ጥርጥር የለዉም፡፡ በዚህ ‹‹ቦርጬን ላጥፋ;››የተሰኘ የሞባይል ፕሮግራም ዉስጥ ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙን የእንቅስቃሴ አይነት እና የምግብ አይነትእንዲሁም ቦርጭን ለማጥፋት ከፍተኛ አስተዋጾእ ያላቸዉን ፈሳሾች እናያለን፡፡ Effective tips tolose belly fat by short time. Good For Ethiopian Life style andHealthy Life this mobile application prepared by Ethiopian Languageto whome know AMHARIC Language. how to lose belly fat by exerciseand good herbals ቦርጭ በሆድ ዉስጥ የሚከማች አላስፈላጊ ስብ የተነሳ የሆድ እቃችን ላይ ከፍተኛስብ በመከማቸቱ የተነሳ የሚከሰት ነዉ፡፡ ቦርጭን በአካል ብቃት እንቅስቃሴና ቦርጭን የሚያጠፉ ፈሻሶችንበመጠጣት ማጥፋት ይቻላል፡፡ ነገር ግን እንቅስቃሴ ብቻ አድርገን አመጋገባችንን ካላስተካከልን ቦርጫችንይጠፋል ብለን እርግጠኛ መሆን አንችልም፡፡ በዚህ ዉስጥ ያካተትነዉ የእስፖርት አይነት ቀላል እና ቤታችንዉስጥ በቀላሉ መተግበር የምንችል ስለሆነ ቦርጫችንን ሙሉጭ አድርገን ድምጥማጡን ማጥፋት እንችላለን፡፡ሸንቃጣ የሰዉነት ቅርጽ የጤና እና የዉበት መገለጫ ሁነዋል፡፡ በነዚህ እንቅስቃሴ እና ፈሳሾች ተጠቅመንቦርጫችንን እናጥፋ ፡፡ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ቀላል እስፖርታዊ እንቅስቃሴ እና የሚዘጋጁ መጠጦች ቦርጭንለማጥፋት ብቸኛዉ የሞባይል ፕሮግራም ነዉ፡፡ from BUNNA APPS. If you have questionscomments or for any reason please send us email to:bunaapps@gmail.com Thank you for downloading Bunna Apps
com.bunna.political_keldoch 2.5 APK
Bunna Apps
የፖለቲካ ቀልዶች (Funny Ethio-Politics Jokes) ይህ የፖሎቲካ ቀልዶች የተሰኘ አፕሊኬሽናችንየተለያዩ አስቂኝ የፖለቲካ እና ሀገርኛ ቀልዶችን በሳቅ ፍርስ የሚያደርጉ ከ80 በላይ አስቂኝ ቀልዶችንየያዘ አፕ ነዉ፡፡ ከቤተሰብ ጋር አስቂኝ ጊዜ ለመፍጠር እና ድብርት ለማባረር አዳዲስ ያለተሰሙ ቀልዶችንከዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እያነበብን ቤታችንን ሳቅ በሳቅ ማድረግ እንችላለን፡፡ አንዳንድ የኑሮ ገጠመኞችአሳዛኝ እና አስቸጋሪ ቢሆንም እንኳን "አመሉ ነዉ!"ብለን ስቀን ለማሳለፍ ዘና የሚያደርጉን ልብ አፍርስቀልዶችን በሚመች ሁኔታ ፣ በማራኪ ዲዛይን አቅርበናል፡፡ እናንተ Dowload በማድረግ ብቻ ዘና ፈታይበሉበት፡፡ This Application contains more than 80 Latest EthiopianFunny Jokes. The Jokes Are for kids, for Families, for friends andfor All Ethiopian knows Amharic Language. Ethio-Politics jokes area latest Funny app to make you Lough and make your mind Refresh andalso make you happy. በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ቀልዶች ፡- የፖለቲካ ቀልዶች (የዱሮፌደራሎች ላይ የተቀለዱ ቀልዶች ) ፤ ስለ ዶክተር አብይ ፤ ስለ አባት እና ልጅ ፤ ስለ እናት እና ልጅ ፤ስለ ባል እና ሚስት ፤ ስለ አስተማሪ እና ተማሪ ፤ ስለ ጓደኛማቾች ፤ስለ ዶክተር እና ታካሚ ፤ ስለ ኑሮዉድነት ፤ ስለ ብር ፤ ስለ ዶላር ፤ ስለ አሜሪካ ፤ ስለ አረብ ሀገር ፤ ስለ ቤተሰብ ፤ ስለ ፍቅረኛሞች፤ ስለ ቴክኖሎጂ ፤ ስለ ዲያስፖራ ፤ ስለ ሰካራም እና ሌሎች ማህበራዊ ጉዳዬቻችን እንዲሁም ኢትዮጵያዊየሆኑ ቀልዶችን አካተናል ይዝናኑበት፡፡ ባሁኑ ጊዜ የሀገራችን ሁኔታ አሳዛኝ እና አስቂኝ እንዲሁምበሰርፕራይዝ የተሞላ እየሆ መጥቷል ፣ እኛም በእነዚህ ክስተቶች ዉስጥ የተቀለዱ አዳዲስ ያለተሰሙ ቀልዶችንበዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን አካተን ዘና ፈታ እንዲሉበት ከቡና አፕ ግሩፕ አባላት ጀባ ብለናል፡፡በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ዛሬም የርሶን ፍላጎትለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡ አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠትእንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡ ቀልዶቹ ጭንቀትን ያጠፋሉ፣ ሀዘንን ያስረሳሉ፣ ጭንቅላትን ዘናያደርጋሉ፣ ተጠቅመዉ ይደሰቱበት!! This Mobile Application focuses Funny Jokesabout Ethiopian Politics and Social Life. It Contain: - Funny JokesAbout Ethiopian Politics, About Teacher and Student, About Doctorand Patient, About Funny Husband and Wife, About Dad and Son, AboutMom and Son, Funny about Couple, Jokes About Technology andScience, Funny Between Friends, Funny about Families, AboutEthiopian Police, About Ethiopian Government, About Culture, JokesAbout Ethiopian Diaspora Community, About Ethiopian Economy, AboutEffect of Technology, About Love, About Fashion and Modernization,About work And Different Old Traditional Genius Funny Jokes. Youcan share the jokes for your Families and Friends by usingdifferent social Network like Whatsapp, Vibar, Facebook, SMS,Telegram, LinkedIn, imo, e-mail and Instagram. It Have a lot’s ofmany Amazing Jokes. Live simply and Lough more and more! Thanks fordownloading Our Apps If you Like Rate us on play store. If you haveany Comment Our Door is Open for you With Best Response. We areBunna Apps Group Contact us by bunaapps@gmail.com Make Your NumberOne Choice Bunna Apps!
Loading...