True Way برنامه ها
Amharic 150+ bible verses 0.1
ይህ 150+ የመጸሀፍ ቅዱስ አበረታችና መካሪ ጥቅሶች በማንኛውም ሰዓትበቀላሉ በስማርት ስልኮች ላይ እንድናነባቸው ተደርጎ የተሰራ ነው:: አፕልኬሽኑን ከፍተን ስልካችንንስናነቃንቀው (ሼክ) ስናደርግ ጥቅሶቹን ከነ ምዕራፍና ቁጥራቸው (randomly) በመቀያየር እያወጣእንድናነባቸው ያደርጋል:: እጀግ ቀላልና ማንኛውም ሰው ሊጠቀምበት የሚገባ ስራ ነው::Features:• ተጨማሪ ጥቅሶች በየግዜው• በሁሉም የአንድሮይድ ቨርዠን ይሰራል• ብዙ ቦታ አይዝም• በቀላል እንቅስቃሴ ጥቅሶችን ይቀይራል* ሁሌም ያለ ኢንተርኔት በያትኛውም ስፍራና ሰአት የምንናገረው ቃል ነው