EL Developments Приложения

Due-Date Calculator Ethiopian 1.0
EL Developments
Pregnancy due date calculator usingEthiopianCalendar and Amharic Language.
እናት መረጃ - Enat Mereja 1.1
EL Developments
ይህ የሞባይል መገልገያ ነብሰጡሮችና እናቶችን ስለቅድመ ወሊድ ፣ ድህረ ወሊድና ወሊድ የጤናክትትሎችለማስተማር የተዘጋጀ ነው። ለሞት የሚያበቁ አደገኛ ምልክቶችን አውቀው በግዜ የጤና አገልግሎትእንዲሹምያቀደ ነው። ይህ መገልገያ በውስጡ የያዘው መረጃ 1. ስለእርግዝና: ምልክት፣ ስሜቶችና ማቅለያመንገዶች፤አመጋገብ፤ አደገኛ ምልክቶችና ውስብስብ ችግሮች 2. ቅድመወሊድ: ስለቀጠሮዎች ጊዜና በየቀጠሮውስለሚኖርምርመራ፤ አስፈላጊነቱና ጥቅሙ 3. የፅንስ እድገት: በየወሩ ፅንሱ እንዴት እንደሚያድግ፤በእናትየውናበፅንሱ ላይ ስለሚታዩ ለውጦች፤ የፅንስ እድገት ምስል 4. ወሊድ: ስለምጥና በወሊድ ሰአትሊከሰቱ ስለሚችሉያልታሰቡ ችግሮች 5. የአራስ ልጅ እንክብካቤ: አደገኛ ምልክቶች፤ ጡት ማጥባትናማለብ፤ለቅሶን መረዳት 6.ድህረ ወሊድ: ቀጠሮዎች፣ እርግዝናን መከላከልና እራስን መንከባከብ 7. ከ 5አመት በታች: አስፈላጊእንክብካቤዎች፤ የእድገት ክትትል፤ተጨማሪ ምግብ፤ ቁልፍ መልእክቶች 8. ክትባት:ቀጠሮዎች፤ የክትባትአይነትና ጥቅም በሌላ በኩል ሞባይል መገልገያው 1. የወሊድ ቀንን ያሰላል 2. ለመጨረሻግዜ የወር አበባየታየበትን ቀን መሰረት አድርጎ በየወሩ የፅንስ ክትትልና የቅድመወሊድ ቀጠሮ ቀን ማስታወሻይልካል 3.የልጅ እድሜን ያሰላል 4. ልጅ የተወለደበትን ቀን መሰረት አድርጎ የክትባትና የድህረ ወሊድቀጠሮ ቀንማስታወሻ ይልካል